የመፈናቀል እርዳታ (Clark County)

የኪራይ ድጋፍ

Rental Assistance Icon

ኪራይዎን ለመክፈል እርዳታ ይፈልጋሉ? ለኪራይ ድጋፍ በ: ያመልክቱ:

Council for the Homeless

  • (360) 695-9677

የህግ ባለሙያዎች/ ጠበቆች

Lawyer Icon

Statewide Intake by Northwest Justice Project

  • የህግ እርዳታ ለማግኘት በ CLEAR*Online ያመልክቱ.

  • አከራይዎ ላመፈናቀል እያስፈራራዎ ከሆነ ለመፈናቀልን መከላከያ ማጣሪያ መስመር/ Eviction Defense Screening Line በስልክ ቁጥር 1-855-657-8387 ይደውሉ። አስተርጓሚዎች ይቀርባሉ።

Clark County Volunteer Lawyers Program​​'s Housing Justice Project

 

ብቁ ከሆኑ የህግ ባለሙያ/ ጠበቃ የህግ ምክር ሊሰጥዎ፣ ከአከራይዎ ጋር እንዲደራደሩ ሊረዳዎ ወይም ወደ ህግ እርዳታ ፕሮግራም ሊመራዎ ይችላል።

 

ይደራደሩ

People sitting at table icon

Community Mediation Services

Due to the high volume of calls, please contact via email or apply online.

 

 

 

የፍርድ ቤት መረጃ (የአስተርጓሚ እና የADA ጥያቄዎች)

Courthouse Icon

Clark County Superior Court

1200 Franklin St
Vancouver, WA 98660

(564) 397-2292

 

Language access icon

የፍርድ ቤት አስተርጓሚ

አስተርጓሚ የማገኘት መብት አሉዎ። በተቻልዎት ጊዜ ፍርድ ቤትን አስተርጓሚ እንዲያቀርብልዎ ይጠይቁ። ፍርድ ቤት አስተርጓሚ ማቅረብ እና ክፍያውን መክፈል አለበት። የራስዎን አስተርጓሚ ማቅረብ አይጠበቅብዎትም።

 

በችሎት መስማትዎ ላይ አስተርጓሚ የማይገኝ ከሆነ ለዳኛው ይህን ይንገሩ: 

“I need an interpreter in my language. If I cannot have an interpreter today then I need a 'continuance' until the Court provides me an interpreter.”

  • “በቋንቋዬ አስተርጓሚ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ። በዛሬው እለት አስተርጓሚ የማይቀርብልኝ ከሆነ ፍርድ ቤቱ አስተርጓሚ እስከሚቀርብልኝ ድረስ 'ቀጣይ' ቀጠሮ እንዲሰጠኝ እፈልጋለሁ።”

 

ፍርድ ቤቱ አስተርጓሚ ሊያቀርብልዎ ፍቃደኛ ካልሆነ የህግ እርዳታ ለማግኘት በ Northwest Justice Project ያመልክቱ.

 

Person in Wheelchair Icon

ADA (የአሜሪካውያን የአካል ጉዳተኞች ህግ) ፍርድ ቤትን ይጠይቃል

ለአካል ጉዳተኝነትዎ አሳማኝነት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት አሉዎ። ፍርድ ቤትን የመጠየቂያ ቅጽ እንዲሰጥዎ ይጠይቁ። ይህን በተቻልዎ መጠን ከችሎት መስሚያዎ በፊት ለመጠየቅ ይሞክሩ።

 

ፍርድ ቤቱ አሳማኝነት ያለው የአገልግሎት ጥያቄዎን የማይቀበል ከሆነ በአስቸኳይ የህግ ባለሙያ/ ጠበቃ ያነጋግሩ። የህግ እርዳታ ለማግኘት በ Northwest Justice Project ያመልክቱ።

 

Last Review and Update: Aug 03, 2021
Was this information helpful?
Back to top