አከራዬ የኪራይ ክፍያ እንድከፍል ወይም ቤቱን እንድለቅ የ14 ቀናት ማስታወቂያ ሰጥቶኛል
Authored By:
Northwest Justice Project
My landlord just gave me a 14-Day Notice to Pay Rent or Vacate (Amharic) #6353AM
Contenido
እባክዎ ያስታውሱ፡
- ይህን በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ ብቻ ያንብቡ።
- ከቤት የማስወጣት ሕግ መቀየሩን ቀጥሏል። በህጉ ላይ ስላደረጉት የቅርብ ጊዜ ለውጦች በ WashingtonLawHelp.org/resource/evictionላይ ያንብቡ
- ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ተከራዮች ፍርድ ቤት የማስወጣት ክርክር ከመጀመሩ በፊት ያለ ክፍያ ጠበቃ የማግኘት መብት አላቸው። ለዚህ ብቁ እሆናለሁ ብለው ካሰቡ ለከመኖሪያ ቤት መፈናቀልን መከላከያ ማጣሪያ መስመራችን በ1-855-657-8387 ይደውሉ ወይም በኦንላይን በ nwjustice.org/apply-online ያመልክቱ።
የህግ ድጋፍ ያግኙ
Visit Northwest Justice Project to find out how to get legal help.
Last Review and Update: Mar 15, 2022